Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጦር ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያንን በማረድና በመግደል ላይ የሚገኝ ሲሆን ዛ | TOP MEREJA

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጦር ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያንን በማረድና በመግደል ላይ የሚገኝ ሲሆን ዛሬ ኦሮሞ አይደሉም ባላቸው የደቡብ ተወላጆች ላይ አሰቃቂ ግድያ አድርጎ ንብረታቸውንም ዘርፎ እንደወሰደ ሰምተናል።
ጽንፈኛና ዘረኛ ኦሮሞወች ለራሳቸው የተለያየ ስም በማውጣት ኦሮሞ ያልሆኑ ሰወችን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛሉ።
የኦሮሞ ዘረኛ ፖለቲከኞች አክቲቪስቶችና የፖልቲካ ፓርቲወች ኦሮሞ ባልሆኑ ኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ጭፍጨፋ እያደረጉ ይገኛሉ።
ዛሬ በኦሮሞ ጽንፈኞች በግፍ ለተገደሉ የደቡብ ተወላጆች ነብስ ይማር እንላለን