Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ጠል የኦሮሞ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች የኦሮሞንም ሆነ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ እያስ | TOP MEREJA

ኢትዮጵያ ጠል የኦሮሞ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች የኦሮሞንም ሆነ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ እያስከፈሉት የዘረኝነት ጭቃ እየቀቡት ይገኛሉ። አሁን ደግሞ በሚያሳዝን ሁኔታ የትግራይን ህዝብ የአማራን ህዝብና ሌሎችንም በመስደብ ኦሮሞን የምታሞካሸው ኦሮሞ ጅጅ ኪያ ኢትዮጵያን ከመጥላቷ የተነሳ የለዝቢያንና ጌይ የሰይጣን አስተምሮን በቲክቶክ ማስተማር ጀምራለች የሰይጣን አምልኮም እኛው ነን የጀመርነው የእኛታሪክ ስለሆነ ልንቀበለው ይገባል ብላለች መላው የኦሮሞ ወጣቶችንም የዳቢሎስ ተከታይ ለማድረግና ሴትና ሴትን ወንድን ከወንድ ጋር ለማጋባት እየሰራች ትገኛለች። ነገ ደግሞ ክርስትናና እስልምናን ሚኒሊክ ነው የጫነብን ማለቷ አይቀርም።
እናንተ ኦሮሞወች ሆይ ከሰይጣን አስተምሮ ተጠንቀቁ , ከገዳዮች አስተምሮ ተጠንቀቁ, ምስኪኖችን ከማስለቀስ ተጠንቀቁ እነሱ በርግጥም ቆሻሻ መንገዶች ናቸውብዙው የኦሮሞ ማህበረሰብ መልካም ህዝብ ነው በውስጡ በወጡ መርዞች ከመነደፉ በፊት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ማጥፋት ይገባዋል።
ኢትዮጵያን የጠሉና በሰውነት የማያምኑ ዘረኛ ኢትዮጵያውያን ከዳቢሎስ ናቸውና ፈጣሪ ከመርዛቸው ይጠብቀን። አሜን የምትል በላይክ አሳየኝ