Get Mystery Box with random crypto!

ተመስገን በል! የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይ | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

ተመስገን በል!

የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል! ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ!

የምስጋና ምሽት ተመኘንላችሁ

@tom_abe