Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው ቀን በሁለት ነገሮች የማንነታችሁ ጥራትና ክቡርነት ይመዘናል፡- 1. አደርገዋለሁ ያላችሁ | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

በዛሬው ቀን በሁለት ነገሮች የማንነታችሁ ጥራትና ክቡርነት ይመዘናል፡-

1. አደርገዋለሁ ያላችሁትን ነገር ቃል በገባችሁት ሰአትና የጥራት ደረጃ ማድረጋችሁ እና

2. ስዎቸን በቀጠራችሁበት ሰአት አክብራችሁ በመገኘታችሁና የማትገኙ ወይም የምታረፍዱ ከሆነ አስቀድማችሁ በማሳወቃችሁና ይቅርታ በመጠየቃችሁ።

@tom_abe