Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካ ከቻይና ጋር ወደ ጦርነት መግባቷ እርግጥ ወደ መሆኑ መቃረቡን አስታውቃለች:: ዋሽንግተን | የዛሬ መረጃ ®

አሜሪካ ከቻይና ጋር ወደ ጦርነት መግባቷ እርግጥ ወደ መሆኑ መቃረቡን አስታውቃለች::

ዋሽንግተን ከቻይና ጋር ሊኖራት ስለሚችለው ጦርነትም እቅድ በማውጣት ላይ እንደምትገኝ ነው የተነገረው።

የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር ዋና ጸሀፊ ክሪስቲን ዋርሙዝ ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑን የሚያሳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ከቢጂንግ ጋር የሚደረገውን ጦርነት በድል ለመደምደምም አሜሪካ ተጨማሪ ወታደሮቿን በእስያ ለማስፈርና የበይነ መረብ ጥቃቶችን በስፋት ለማካሄድ ስለማሰቧ ዋና ጸሃፊው ተናግረዋል።

http://t.me/TodayNewsEthiopia