Get Mystery Box with random crypto!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ሕንፃዎችን ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች አስተላለፉ | የዛሬ መረጃ ®

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ሕንፃዎችን ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች አስተላለፉ

የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የተገነባውን “80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት” ለአካባቢው አቅመ ደካማ ነዋሪዎች በዕጣ አስተላልፈዋል፡፡
ሕንፃዎቹ ለነዋሪዎቹ የተላለፉት ነዋሪዎቹ ቀደም ሲል እንደ ነበራቸው የመኖሪያ ቤት ሥፋትና መጠን መሠረት ነውም ተብሏል፡፡

በተጨማሪም ከንቲባዋ በልቤ ፋና ትምህርት ቤት በመገኘት ያስገነቧቸውን ሁለት ተጨማሪ ሕንጻዎች ማስረከባቸውን ከከንቲባ ጽኅፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡

https://t.me/TodayNewsEthiopia