Get Mystery Box with random crypto!

የሷ ነው! አለምነህ ዋሴ #Ethiopia | ይህ ባል ሚስቱን ይወዳል፤ ያምናልም፡፡ ወልደዋል | የዛሬ መረጃ ®

የሷ ነው!

አለምነህ ዋሴ

#Ethiopia | ይህ ባል ሚስቱን ይወዳል፤ ያምናልም፡፡ ወልደዋል ከብደዋል፡፡

በኬንያ ሽልንግ 3500 በእኛ 1500 ብር እየከፈሉ ለ15 ዓመታት የኖሩበት የኪራይ ቤት በደስታና በፍቅር የተሞላ ነበር፡፡

ኪራይ ጨምሩ የለ፣ ውሀ በከንቱ አታፍስሱ፣ አምፖል አታቃጥሉ ወዘተ የቤት አከራይ ጭቅጭቅ ገጥሟቸው አያውቅም፡፡

አረ እንደውም ቤት አከራዮቹ ብቅ ብለውአያውቁም!

ከአሥራ አምስት ዓመት በኋላ ባልየው መልካሟን የቤት አከራይ እንደ ድንገት አወቀ!

ሚስቱ
ናት፤ ቤቱ የሷ ነው!

ራሱን ስቶ ወደቀ።

https://t.me/TodayNewsEthiopia