Get Mystery Box with random crypto!

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይፋ ይደረጋል። የ 2014 የ 12ኛ ክፍ | Ministry of education®

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይፋ ይደረጋል።

የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከ 2ተኛው ዙር ተፈታኞች ውጤት ጋር በአንድ ላይ ይለቀቃል።

የ 2ኛ ዙር ፈተና ከ ታህሳስ 11-14 ይሰጣል። የ 2ኛ ዙር ፈተና እርማት አንድ ሳምንት ባልሞለ ውስጥ ታርሞ ተማሪዎች ውጤታቸውን ያውቃሉ።

በአጠቃላይ የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከጥር ወር ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረጋል።

አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን።
Via #et_university

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER