Get Mystery Box with random crypto!

ጥንቃቄ የ 12ኛ ክፍል ፈተናው ተሰርቋል በማለት ይሄንን የ #Social_Maths ጥያቄዎች ተ | Ministry of education®

ጥንቃቄ የ 12ኛ ክፍል

ፈተናው ተሰርቋል በማለት ይሄንን የ #Social_Maths ጥያቄዎች ተሰራጭቷል።

ይህ የ አ.አ Model ጥያቄ ነው። ተማሪዎችን በማጭበርበር #ብር እያስከፈሉ ስለሆነ ጥንቃቄ እንድያደርጉ #ሼር አድርጉላቸው።

ውድ የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ፈተናውን ተረጋግታችሁ እንድትሰሩ ከተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንድትርቁ እናሳስባለን።

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER