Get Mystery Box with random crypto!

ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 እስከ መስከረም 08/2015 ድረስ የማጠናከሪያ | Ministry of education®

ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 እስከ መስከረም 08/2015 ድረስ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤታቸው ይወስዳሉ

በግልም በመንግስትም ትምህርት ቤቶች ስትማሩ የነበራቹህ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤቶቻቹህ እንዲሰጣቹህና እንድትዘጋጁም መመሪያ ወርዷል።

ለማጠናከሪያ ትምህርቱ ሲባል የ2015 የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ቀን ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ ! !

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER