Get Mystery Box with random crypto!

በመላው ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች እየተቃረቡ ነው ታዲያ በዚህ ወቅት ተማሪዎችን እጅግ | Ministry of education®

በመላው ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች እየተቃረቡ ነው

ታዲያ በዚህ ወቅት ተማሪዎችን እጅግ የሚያስጨንቁ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው

እንዴት አድርገን ለፈተናው እናጥና?

ያጠናነውንስ ላለመርሳት ምን ማድረግ አለብን?

የሚሉት ጥያቄዎች ናቸው።

የትምህርት ባለሙያዎችን፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራንን፣ የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች፣ ውጤታማ ተማሪዎችን እንዲሁም የሥነ አእምሮ ባለሙያዎችን ይጠቅማሉ ያሏቸውን 12 ነጥቦች በ PDF እንደሚከተለው አቅርበንላቹሀል ተጠቀሙባቸው ሼር በማድረግም ሌሎች ተማሪዎች እንዲጠቀሙ የበኩላችሁን ድርሻ አበርክቱ ።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ !

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER