Get Mystery Box with random crypto!

9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተማሪዎች ነፃ የት/ም እድል የቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት 8ኛ ክፍል ለሚገኙና የተሻለ | Ministry of education®

9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተማሪዎች ነፃ የት/ም እድል

የቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት 8ኛ ክፍል ለሚገኙና የተሻለ ውጤት ያላቸውን 10 ወንድና 10 ሴት በድምሩ 20 ተማሪዎችን ስፖንሰር አድርጎ ማስተማር ይፈልጋል

በመሆኑም በተቀመጡት መስፈርቶች መሠረት ተማሪዎችን መልምላቹህ ከሰኔ 30-ሀምሌ 6/2014 ዓ.ም ድረስ እንድትልኩልን ስንል እናሳስባለን::

1.በት/ታቸው ጠንካራና የደረጃ ተማሪ ሆነው የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የትምህርት ሪፖርት ካርድ ማቅረብ የሚችሉ

2.ተማሪዎች በቅ/ዮሴፍ ት/ቤት የሚሰጠውን ፈተና ማለፍ የሚችሉ ተማሪዎች ሲሆን

3.መስፈርቱን ያሟሉ ወንድ ተማሪዎች በቅዱስ ዮሴፍ ሴት ተማሪዎች ደግሞ በናዝሬት የልጃገረዶች ት/ቤት የሚማሩ ይሆናል::

በግል ት/ቤት በነጻ የሚማሩ አቅም የሌላቸው ተማሪዎች መረጃ ካመጡ መወዳደር ይችላሉ)

አ/አ ከተማ አስተዳደር ት/ም ቢሮ

ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER