Get Mystery Box with random crypto!

ትዝታን በግጥም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tizitan_be_gitim — ትዝታን በግጥም
የቴሌግራም ቻናል አርማ tizitan_be_gitim — ትዝታን በግጥም
የሰርጥ አድራሻ: @tizitan_be_gitim
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.15K
የሰርጥ መግለጫ

ፍቅር እና አንድነትን በግጥም እንሰብካለን።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-07 20:37:58 "ደስታ " ከወዴት ነህ ፡ "ፍቅርስ " ከወዴት አለህ፤
ሀገሬን ጨንቋታል ፡ ብቅ በል አንዴ እንይህ።


ይሳቅ

@Tizitan_Be_Gitim
1.8K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 20:34:42 እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን
1.8K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 20:31:59 ቆይ ግን የትኛው ሼጣን ነው ሀገሬን ያየብኝ
1.8K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 20:31:18 አላለቅስም እኔስ ፡ ከቶ እንባዬ አይፈስም፣
ንጉሱ እርሱ ይፍረድ ፡እኔ ፍርድ አልሰጥም።


@Tizitan_Be_Gitim
1.8K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 20:30:02 በሰይፍ ይጠፋሉ ፡ሰይፍን የሚያነሱ ፣
አንድ አምላክ ላይ አለ ፡ ዝም አይልም እርሱ፣


@Tizitan_Be_Gitim
1.7K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 12:23:01
#እኛ_ኢትዮጵያዊያን አሸንዳ ሲደርስ ጨፍረን ኢሬቻ ሲደርስ አክብረን መውሊድ አረፋን ከሙስሊም ጓደኞቻችን ጋር አሳልፈን ገና ፋሲካን እቤት ጠርተን ተገባብዘን ዘር ሐይማኖት የማይለየን እንቁ ህዝቦች ነበርን!!
#ታድያ_ዛሬ_ምን_ሆነን_ነው
እኔ በሼኩ ተመክሬ በቄስ ተገስጬ ያደኩ ነኝ። ያሉንን ሶሻል ሚዲያዎች ለበጎ እንጠቀም። የሰላም ዋጋ የሚገባን ሰላም ሲጠፋ ነው።
ቸር ዋሉልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

ሁላችንም #Share እናድርግ
2.1K views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 10:57:26 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን .....
2.1K views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 06:53:30
2.7K views03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 12:19:09 ተስፋ አትቁረጡ!
3.1K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 10:43:32
2.6K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ