Get Mystery Box with random crypto!

የምጥሽ ወራት አልፎ : የመውለጃሽ ጊዜ እስኪደርስ ፣ እናታችን #ኢትዮጵያ ሆይ :የሰቆቃ ጩኸትሽ | ትዝታን በግጥም

የምጥሽ ወራት አልፎ : የመውለጃሽ ጊዜ እስኪደርስ ፣
እናታችን #ኢትዮጵያ ሆይ :የሰቆቃ ጩኸትሽ ይሰማ : እንባሽ ከአይኖችሽ ላይ ይፍሰስ ።

የክፋትሽ ዘመን ከትሞ : ደጋግ ልጆችሽ : ከማህጸንሽ ይወጣሉ ፣
ሀሰተኞች ልጆችሽም : በቅጣት ድንጋይ ላይ : ይፈጠፈጣሉ ፣
ዝም አይልም የሠራሽ : ለበጎ ነው : ነገር ሁሉ ።



ይሳቅ


@Tizitan_Be_Gitim
@Tizitan_Be_Gitim
@Tizitan_Be_Gitim