Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም!ዛሬ ማታ የአንድን ባለታሪክ እዉነተኛ ታሪክ በትረካ መልኩ ሰርቼ ልጀምርላችሁ ነዉ ከታሪኩ | Ye tizita wolde getemoch

ሠላም!ዛሬ ማታ የአንድን ባለታሪክ እዉነተኛ ታሪክ በትረካ መልኩ ሰርቼ ልጀምርላችሁ ነዉ ከታሪኩ የተቀነጨበ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ክፍል፩
#ጠብቀኝ
ፊልም የሚመስል ታሪክ...... በእርግጥ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም
..........
..........
ታሪኩ ዉስጥ የሚያሳምሙ እዉነቶች÷በገሀዱ ይቅር የማይባሉ ክስተቶች ይቅርታ ያገኙበት÷መራራ ስቃይና ጣፋጭ ፍቅር አለዉ...........................

በሰዉኛ የምርም የተለየ ከመሆኑ የተነሳ በእጆቼ ''እየቀለድክ ነዉ እንዴ?'' የሚሉ ፊደላትን ከመፃፍ ጣቶቼን ገድቤያቸዉ ነበር።



@Tizita_wolde
@Tizita_wolde