Get Mystery Box with random crypto!

ከመቀነትሽ ሰዉሪኝ በትንፋሽሽ አሙቂኝ ድጋፍ ክንዴን ተንተራሽዉ ነፍሴን ከነፍስሽ ሰዉሪዉ ይለኛል. | Ye tizita wolde getemoch

ከመቀነትሽ ሰዉሪኝ
በትንፋሽሽ አሙቂኝ
ድጋፍ ክንዴን ተንተራሽዉ
ነፍሴን ከነፍስሽ ሰዉሪዉ

ይለኛል.......
እንጃ ላንተ እንጃ ለኔ
ይሁን ይሙቅ ሰዉነቴ
ትራስ ከንፈርህ ስሜቴ

ኋላ እንጃ ግን......
ዋ ለነፍሴ ዋ'' ለሞትህ
ምን ዋስ አላት ሰዉነትህ


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ


@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
@Tizita_wolde