Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄዎቻችን - ዘፍጥረት በመጀመሪያ የዘፍጥረት አንቀፆች ስንመለከት እግዚአብሄር ብርሀንን በመጀ | Tiriyachen | ጥሪያችን

ጥያቄዎቻችን - ዘፍጥረት

በመጀመሪያ የዘፍጥረት አንቀፆች ስንመለከት እግዚአብሄር ብርሀንን በመጀመሪያ ቀን እንደፈጠረው ይነግረናል (ዘፍጥረት 1:3) ነገር ግን ቀጥሎ ፀሀይና ጨረቃ ከዛ በኃላ ባሉት ቀናት እንደተፈጠሩ ይነግረናል (ዘፍጥረት 1:16)

1- ጥያቄው የብርሀን ምንጭ የሆነው ፀሀይ ሳይፈጠር እንዴት ብርሀን ሊፈጠር ቻለ? ካለ ፀሀይ አብሪነት ብረሀን እንዴት ሊኖር ቻለ?

2- የብርሀን ምንጭ ፀሀይ የመሆኗን ሳይንሳዊ እውነታ የዘፍጥረት ፀሀፊ ወይንም እግዚአብሄር አያውቅም ነበር ማለት ነው?
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen