Get Mystery Box with random crypto!

የኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና አባት ማነው? 'የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታ | Tiriyachen | ጥሪያችን

የኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና አባት ማነው?
"የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
(2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)

"ለዘላለም የተባረከ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት እንዳልዋሽ ያውቃል።”
(2ኛ ቆሮንጦስ 11:31)

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:3)

የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ”
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:17)

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ”
( 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3-5)

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen