Get Mystery Box with random crypto!

ቅጣት በባይብል የገደለ ብቻ ሳይሆን አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ ፈጽሞ ይገደላል። 'ሰውን | Tiriyachen | ጥሪያችን

ቅጣት

በባይብል የገደለ ብቻ ሳይሆን አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ ፈጽሞ ይገደላል።

"ሰውንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ፈጽሞ ይገደል።"
ዘሌዋውያን 27፥17

"አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ ፈጽሞ ይገደል።"
ዘጸአት 21፥17

ኢየሱስ ሲመጣ ደግሞ ሕጉ ጠብቆ እና አጥብቆ የሞት ፍርድ የሚገባው የገደለ ብቻ ሳይሆን በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ የሞት ፍርድ እንደሚገባው አበክሮ እና አዘክሮ ተናግሯል፦

"ለቀደሙት፦ አትግደል እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል።"
ማቴዎስ 5፥21-22

ለተጨማሪ ንባብ ድረገፃችንን ይጎብኙ።
https://tiriyachen.org/?p=3866
------
Tiriyachen | ጥሪያችን

#ቅጣት
#ውግዘት
#እስራት
#ግርፋት
#የሞት_ቅጣት
#ጭካኔ
#TiriyachenArticles

Follow us on:
-----
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org