እርስዎ ስለምን ይጨነቃሉ? መሴ___ እግዚአብሔር እሥራኤልን እንዲምርለት ነበር። .... ዘፃ 32፥11-12 ዳዊትም___ የእግዚአብሔር የቃልኪዳኑ ታቦት በድንኳኑ ስለተቀመጡ። ....መዝ 131፥3-5 ኢያሱ___ እሥራኤልን በጠላት ፊት ስለመሸነፋቸው ነበር። ኢያ 7፥6-9 ሳሙኤል__ ስለ ታቦተ ጽዮን መማረክ ነበር። 1ኛ ሳሙ 4፥13 ኤርሚያስ__ በጠላት ስለተማረኩ ስለወገኖቹ እሥራኤል ነበር። ሰቆ ኤር 1፥20 ነሕምያ__ ስለ ኢየሩሳሌም መፍረስ መበዝበዝ ነበር። ነህ 1፥4 ቅዱስ ጳውሎስም___ስለ አብያተ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ነበር። 2ኛ ቆሮ 11፥28 1.8K viewsBereket, 10:06