Get Mystery Box with random crypto!

Tile JR Satellite መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tiledish — Tile JR Satellite መረጃ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tiledish — Tile JR Satellite መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @tiledish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 133
የሰርጥ መግለጫ

ℹ እንደምን ሰነበቱ ቻናሉን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
በየጊዜው አዳዲስና የተለያዩ አሪፍ አሪፍ
የ Dish info 📡
❖ Software 📤📦📥
❖ ወይይቶች👥👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ማግኘት ይችላሉ።
🔰ማወቅ መልካም ነው፡ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!!
ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት
ደውለው ያናግሩኝ።📲0911648248
📲0935330867

@TileJR

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-04-26 23:05:37 New Alert
Osn Is Off
220 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-26 13:18:28 TMH (Tigrai Media House) Nilesat ላይ በድጋሜ መጥቷል
Channel Name Teseney TV
12645 H 27500
214 views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-06 08:56:40 TIGRAY MEDIA HOUSE TMH
New Updated Frequency
Satellite ... Ethio Sat
Freq...10987
Pol...V/H
Symbol Rate...45000
250 viewsedited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-25 10:15:47 ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!!
በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የቀረቡት

አፍሪካ ቲቪ1
አል-ሱናህ ቲቪ
ዳዕዋ ቲቪ
ሀሚልታን ቲቪ
ሐሪማ ቲቪ
ጄይሉ ቲቪ
ሚንበር ቲቪ
ኑር አል-ሁዳ ቲቪ
የበረካ ልጆች ቲቪ
ዛውያ ቲቪ

ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው በቅርቡ ኢትዮሳትን ይቀላቀላሉ!

በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!!

ተጨማሪ መረጃዎችን በቅርቡ እናሳውቃለን!!
260 viewsedited  07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 11:47:00 የ You tube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
194 views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 11:46:07 https://youtube.com/channel/UCegTMUiKiuvVMoN1meYTeCw
178 views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 08:28:12
178 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 08:27:47 Dear All CANAL + Ethiopia
መመዝገብ ምትፈልጉ CV layout registration Doc ከታች አላላችሁ። በሱ መሰረት ሙሉ
I think ለጀማሪ ሰራተኛ አሪፍ ይመስለኛል ይመዝገቡ ይወዳደሩ
154 views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-21 23:17:17 New Alert
እባክዎ ከአጭበርባሪ DSTV ወኪሎች ጋር እቃ አይግዙ
Ethio sat ይሰራል በሚል ተራ ውሸት ሰዎች እየተታለሉ ይገኛሉ። ይጠንቀቁ የDSTV ሪሲቨር ከ DSTV ውጪ ለምንም አያገለግልም ኪሳራ ነው ትርፉ
157 views20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 10:48:05 የዛሬ መረጃ። 1)Hornsport ሁሉም ጋር የቆመ ሲሆን ምክንያቱም ያልታወቀ ሲሆን በዚው ጠፍቶ ሊቀር የሚችል ይሆናል። 2) APOLLO IPTV ከ3 ቀናት በፊት በBroandband Network እየሰራ አይደለም ይህም ላልታወቀ ጊዜ የሚቆይ ሲሆን በስልክ Network ግን እየሰራ ይገኛል። ሲመለስ እዚው ላይ Post የምናረግ ይሆናል።
163 viewsedited  07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ