Get Mystery Box with random crypto!

#Dilla_University 3ኛው አገር ዐቀፍ የሕግ ጥናትና ምርምር ጉባኤ በዲላ ዩኒቨርሲቲ እ | Tikvah-University

#Dilla_University

3ኛው አገር ዐቀፍ የሕግ ጥናትና ምርምር ጉባኤ በዲላ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።

ጉባኤው "የታክስ ስርዓትና የሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ" በሚል ጭብጥ ላይ እየመከረ ነው።

በጉባኤው የተለያዩ የጥናትና ምርምር ውጤቶች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛል።

የዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የፌዴራል ፍትህና ሕግ ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ የሕግ ትምህርት ቤቶች ኅብረት የሁለት ቀናት ጉባኤውን በጋራ አዘጋጅተውታል።

@tikvahuniversity