Get Mystery Box with random crypto!

#Update #Mizan_Tepi_University በ2014 ዓ.ም ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተ | Tikvah-University

#Update
#Mizan_Tepi_University

በ2014 ዓ.ም ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 17 እና 18/2014 ዓ.ም እንደሆነ መገለጹ ይታወሳል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቦታ፦

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ቴፒ ግቢ

የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ሚዛን ግቢ

ዩኒቨርሲቲው ሚዛን አማን እና ቴፒ ከተሞች ላይ ወደየካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች እንደተዘጋጁ ገልጿል።

ተጨማሪ መረጃ እና ድጋፍ ለማግኘት፦

ለሚዛን አማን
• 09-28-03-95-25
• 09-67-94-52-86
• 09-17-86-53-07
• 09-21-29-18-36

ለቴፒ
• 09-25-01-88-58
• 09-30-63-63-73

@tikvahuniversity