Get Mystery Box with random crypto!

#Ethiopian_Civil_Service_University የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ | Tikvah-University

#Ethiopian_Civil_Service_University

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራም በመደበኛ፣ በክረምት፣ በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መእሃ ግብሮች ለመማር የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ግንቦት 20 እና 21/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል።

(የትምህርት ክፍሎች እና ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity