Get Mystery Box with random crypto!

#Fake_News_Alert በ2015 ዓ.ም የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ባሉበት የትምህር | Tikvah-University

#Fake_News_Alert

በ2015 ዓ.ም የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ባሉበት የትምህርት ደረጃ እንዲቀጥሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናገሩ በሚል በማኅበራዊ የትስስር ገጾች የሚዘዋወረው መረጃ #ሐሰት መሆኑን እንገልጻለን።

ቲክቫህ እንደዚህ አይነት ዘገባ አለመስራቱንም ልናረጋግጥ እንወዳለን።

ሀሰተኛ፣ የተዛቡ እና ያልተረጋገጡ መረጃ ከሚያሰራጩ የማኅበራዊ ሚዲያ አካውንቶች ራስዎን ይጠብቁ፡፡

ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስቴር አድራሻ፦

https://www.facebook.com/fdremoe

ትክክለኛው የቲክቫህ ኢትዮጵያ አድራሻ፦

https://t.me/tikvahethiopia

ትክክለኛው የቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድራሻ፦

https://t.me/TikvahUniversity

@tikvahuniversity