Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻቸው የሞዴል ፈተና እየሰጡ ነው፡፡ ሞ | Tikvah-University

በአዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻቸው የሞዴል ፈተና እየሰጡ ነው፡፡

ሞዴል ፈተናው ከትላንት ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት እንደሚሰጥ የተገለፀ ሲሆን፤ ተማሪዎቹን በቀጣይ በሰኔ ወር ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ ፈተና ማዘጋጀት የሞዴል ፈተናው ግብ መሆኑ ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity