Get Mystery Box with random crypto!

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሶሻል ወርክ ትምህርትን በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው። | Tikvah-University

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሶሻል ወርክ ትምህርትን በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው።

የዩኒቨርሲቲው ሶሻል ወርክ ትምህርት ክፍል ፕሮግራሙን ለመክፈት በሀገር አቀፍ ደረጃ የፍላጎት የዳሰሳ ጥናት ማካሔዱ ተገልጿል።

ፕሮግራሙን ለማስጀመር አዲስ ስርዓተ ትምህርት በማዘጋጀት በባለሙያዎች ሲያስገምግም ቆይቷል።

በዚህም የተሰጡትን ማስተካከያዎች በማካተት የማረጋገጫ አውደ ጥናት አካሒዷል፡፡

@tilvahuniversity