Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ “ኢትዮጵያ:- ከግብርናና ከምግብ ቀውስ ነጻ ስለ መውጣት” በሚል ርዕስ ለህትመት የበቃ መ | Tikvah-University

#ጥቆማ

“ኢትዮጵያ:- ከግብርናና ከምግብ ቀውስ ነጻ ስለ መውጣት” በሚል ርዕስ ለህትመት የበቃ መፅሐፍ ተመረቀ፡፡

“ኢትዮጵያ:- ከግብርናና ከምግብ ቀውስ ነጻ ስለ መውጣት” የተሰኘው የአቶ ጌታቸው ድሪባ የጥናት ውጤት የሆነው መፅሐፉ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ለህትመት መብቃቱ ታውቋል፡፡

በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ልማት ላይ ጥልቅና ሳይንሳዊ ዕይታን ያቀረበው መፅሐፉ፤ በዘርፉ ለሚደረጉ ጥናትና ምርምሮች ማጣቀሻ ሆኖ ያገልግላል ተብሏል፡፡

መፅሐፉ ETHIOPIA: OVERCOMING AGRICULTURAL AND FOOD CRISES በሚል ርዕስ በእንግሊዘኛ መታተሙም ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity