Get Mystery Box with random crypto!

13ኛ ዙር የድረ-ገፅ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mob | Tikvah-University

13ኛ ዙር የድረ-ገፅ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን።

100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
መሠረታዊ የኮምፒውተር እና ፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
በተግባር ድረ-ገፆችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

ለበለጠ መረጃ፦  0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
        ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት


Facebook | Telegram | Instagram | LinkedIn