Get Mystery Box with random crypto!

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 778 ተማሪዎች ነገ ሚያዝያ 5/2016 | Tikvah-University

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 778 ተማሪዎች ነገ ሚያዝያ 5/2016 ዓ.ም ያስመርቃል።

ከተመራቂዎቹ 26ቱ በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 350 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁቀ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ 402 ተማሪዎች ደግሞ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች ናቸው፡፡

ከተመራቂዎቹ መካከል ብሔራዊ የመውጫ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ 379 የዩኒቨርስቲው ጤና ኢንስቲትዩት የህክምና ተማሪዎች እንደሚገኙበት ታውቋል።

@tikvahuniversity