Get Mystery Box with random crypto!

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በ Post Basic Nursing ለመማር የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ አመልካቾች | Tikvah-University

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በ Post Basic Nursing ለመማር የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ አመልካቾች ምዝገባ መጋቢት 25 እና 26/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ

@tikvahuniversity