Get Mystery Box with random crypto!

#አፋልጉኝ ተፈላጊ ሚኪያስ ተስፋዬ የደብረዘይት ቀበሌ አንድ 105 ነዋሪ ሲሆን በቀን 22/06/2 | TIKVAH-MAGAZINE

#አፋልጉኝ

ተፈላጊ ሚኪያስ ተስፋዬ የደብረዘይት ቀበሌ አንድ 105 ነዋሪ ሲሆን በቀን 22/06/2016 ዓ/ም በታርጋ ቁጥር C35661 ኮድ 2 AA ኮሮላ ሲልቨር ከለር መኪና ሰዎችን ቦሌ አየር ማረፊያ አደርሳለው ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም።

ስልኩም የማይሰራ መሆኑንና የሄደበት ደርሶ እንደሆኑም እርግጠኛ መሆን አለመቹሉን ቤተሰቦቹና ጓደኞቹ የገለፁ ሲሆን ስራውን ያገናኘው እዩኤል ቴዎድሮስ የተባለ በሰፈሩ ተከራይቶ ይኖር የነበረ ግለሰብ ተከራይቶ ከነበረበት ቤት እቃውን አውጥቶ መጥፋቱ ተገልጿል።

ቤተሰቦቹ ለሁሉም ከተሞች ፓሊስ መምሪያ ያመለከቱ ቢሆንም እስካሁን ምንም ፋንጭ ባለመግኘታቸው ወጣት ኢዩኤል ቴዎድሮስን ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ ማንኛውንም መረጃ መስጠት የሚፈልግ ከታች ባሉት ቁጥሮች ደውሎ እንዲያሳውቁ ፈላጊ ጓደኞቹ እና ቤተሰቦቹ ጠይቀዋል።

0911092299 አባት ተስፋዬ ፈዪሳ
0966459183 ጌትነት ጓደኛ
0932119443 ኢቫንደር  ጓደኛ

@TikvahethMagazine