Get Mystery Box with random crypto!

የሶማሊ ክልል በክልሉ የፀረ ሙስና መከላከል ኮሚቴን አቋቋመ። የሶብመኤ የሶማሊ ርእሰ መስተዳደር | TIKVAH-MAGAZINE

የሶማሊ ክልል በክልሉ የፀረ ሙስና መከላከል ኮሚቴን አቋቋመ።

የሶብመኤ የሶማሊ ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ  በክልሉ ሙስናን ለመከላከል 5 አባላት ያሉት የክልሉ የፀረ ሙስና   መከላከል ኮሚቴን አቋቁመዋል።

የኮሚቴው ሀላፊነት  በክልሉ የሙስና ተግባራት ላይ ክትትልና ምርመራ  በማድረግ በሙስና ተግባራት የተሳተፉ አካላት ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ የሚሰራ መሆኑን ተገልጿል። (SRTV)

@tikvahethmagazine