Get Mystery Box with random crypto!

በቀን 600 ቶን ፌሮ ብረት የማምረት አቅም ያለው የብረታ ብረት ፋብሪካ በዱከም ዛሬ ይመረቃል። | TIKVAH-MAGAZINE

በቀን 600 ቶን ፌሮ ብረት የማምረት አቅም ያለው የብረታ ብረት ፋብሪካ በዱከም ዛሬ ይመረቃል።

በዱከም ከተማ በቀን 450 ቶን ብረት ማቅለጥ የሚችል የብረታ ብረት ፋብሪካ ግንባታው ተጠናቆ ዛሬ እየተመረቀ ነው።

ፋብሪካው በቀን 600 ቶን ፌሮ ብረት የማምረት አቅም ያለው ታዳሽ የብረታ ብረት ማምረቻ ሲሆን 50 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ አርፏል። ግንባታውም 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ ተደርጎበታል።

ፋብሪካው ሙሉ ለሙሉ  ወደ ስራ ሲገባ ለ700 ዜጎች የስራ ዕድል ይፈጥራል ተብሏል። የውጭ  ምንዛሬን በማስቀረት ረገድም ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ይጠበቃል። (FBC)

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot