Get Mystery Box with random crypto!

#PowerOutage በአዲስ አበባ ከተማ ለመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመሮች የማሻሻያ | TIKVAH-MAGAZINE

#PowerOutage

በአዲስ አበባ ከተማ ለመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመሮች የማሻሻያ ስራ ለመስራት ለጥንቃቄ ሲባል ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ በለቡ፣ በጆሞ አንድ በከፊል፣ በኮዩ ፈጨ ውሃ፣ በአርሴማ ቤተ ክርስቲያን፣ በባሌስትራ እና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

@tikvahethmagazine