Get Mystery Box with random crypto!

የወልድያ ከተማ አስተዳደር የ'መቀመጭት ተራራን' 'አቡነ ኤርምስ ተራራ' ብሎ ሰይሟል። ''ከአምስ | TIKVAH-MAGAZINE

የወልድያ ከተማ አስተዳደር የ"መቀመጭት ተራራን" "አቡነ ኤርምስ ተራራ" ብሎ ሰይሟል።

''ከአምስት ወራት በላይ በዘለቁት አስከፊ ጊዜያት የሁሉም ቤተ እምነት ሰብሳቢ፤ ከእምነት ይልቅ ሰብኣዊነትን ባስቀደሙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ፣ የደቡብ ወሎና በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሞ ብሔረስብ አስተዳደር ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በወገቡ ታላቅ ምስጢር ያዘለውን የ"መቀመጭት" ተራራን "አቡነ ኤርምያስ ተራራ" ተብሎ መሰየሙን አብስሯል፡፡'' ሲል ነው ከተማ አስተዳደሩ ያስታወቀው።

@tikvahethmagazine