Get Mystery Box with random crypto!

የመጀመሪያ መኪናችሁን ይሁን አስረኛ መኪናችሁንም ቢሆን ለመግዛት ያሰቡት፤ ያገለገሉ መኪና መሸጫ ቻ | TIKVAH-MAGAZINE

የመጀመሪያ መኪናችሁን ይሁን አስረኛ መኪናችሁንም ቢሆን ለመግዛት ያሰቡት፤ ያገለገሉ መኪና መሸጫ ቻናሎች የመኪና ዋጋ ማጣራት እና መግዛት ሂደቱን ያቀለዋል። ነገር ግን የመኪና መሸጫ ቻናሎች መኪና መግዛት የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚጠቅመው ለመኪና ባለቤቶችም መኪናቸውን ለመሸጥ ሲያስቡ ገዢ እንዲያገኙ ይጠቅማል።

ለገዢዎች የሚፈልጉትን መኪና በማቅረብ ለሻጭ ደግሞ ገዢ(ብዙ ጊዜ በዛ ያሉ ገዢዎችን) በማምጣት ደግሞ @mekina በ online ገቢያው ላይ ጥሩ ስም አለው።

@mekina በመቀላቀል ለራስዎ ያረጋግጡ።