ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታችሁ ሁሉ እንድትጠቀሙበትም ይጋብዛችኋል ! አዲሱ አመት በጋራ በመስራት አፍሪ የምንሆንበት እንዲሆን እንመኛለን! 1 viewMintesinot Hemecha, 18:17