Get Mystery Box with random crypto!

#Update የሸዋል ጨረቃ ፍለጋ ከደቂቃዎች በኃላ ይጀምራል። ጨረቃ ዛሬ ከታየች የዒድ አልፈጥር | TIKVAH-ETHIOPIA

#Update የሸዋል ጨረቃ ፍለጋ ከደቂቃዎች በኃላ ይጀምራል።

ጨረቃ ዛሬ ከታየች የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይውላል። ጨረቃ ዛሬ ካልታየች በዓሉ ረቡዕ ይውላል።

#Haramain #Tumair #SaudiArabia

@tikvahethiopia