Get Mystery Box with random crypto!

#Update አዲሱ የአፋር ክልል ም/ቤት አቶ አወል አርባን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ | TIKVAH-ETHIOPIA

#Update

አዲሱ የአፋር ክልል ም/ቤት አቶ አወል አርባን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ።

አዲሱ የአፋር የክልል ም/ቤት አቶ አወል አርባን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሾሟል።

አቶ አወል አርባ የክልል ርዕሰ መስተዳድር በመሆን ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

Credit : የአፋር ክልል ማስ ሚዲያ

@tikvahethiopia