Get Mystery Box with random crypto!

#Update የአፋር ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ አሲያ ከማልን ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል። ወ/ሮ | TIKVAH-ETHIOPIA

#Update

የአፋር ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ አሲያ ከማልን ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል። ወ/ሮ መየረም መሀመድ አሓው ደግሞ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሹመዋል።

Credit : ኤፍ ቢ ሲ

@tikvahethiopia