Get Mystery Box with random crypto!

አሮዳን በርገር ለግማሽ ፈረቃ ካሸር መቅጠር ይፈልጋል። የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ፡ | ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

አሮዳን በርገር ለግማሽ ፈረቃ ካሸር መቅጠር ይፈልጋል።

የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ በዜሮ አመት ሆኖ የስራ ልምድ ያላቸው ይበረታታሉ።


የስራ ቦታ ፡አድስ አበባ
የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም


ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ

https://bit.ly/41sfe4w

ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ:https://tikusjobs.com

ማሳሰቢያ፡ ሰራተኛው በአስቸኳይ ስለሚፈለግ ቅድሚያ የተመዘገበ ስራውን የማገኘት እድሉ ከፍተኛ ነው።