Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የጭንቀት ግንዛቤ ቀን ነው። ምንም እንኳን በጭንቀት ውስጥ መሆን የተለመደ የዕለት ተዕለት ኑሮ | Tiko Membership

ዛሬ የጭንቀት ግንዛቤ ቀን ነው። ምንም እንኳን በጭንቀት ውስጥ መሆን የተለመደ የዕለት ተዕለት ኑሮ ቢሆንም፣ ጤናማ ያልሆነበት ሰዓት ግን አለ። ጤናማ ያልሆነ ሰዓት ላይ እንደደረስሽ ከተሰማሽ መጀመሪያ ማድረግ የምትችይው ነገር ስለ ስሜትሽ ከአንድ ሰው ጋር መነጋገር ወይም ስለ ስሜትሽ መጻፍ ነው። ቀጥሎ ምን ማድረግ እንዳለሽ ማንኛውም እገዛ ከፈለግሽ ወደ ቲኮ በቻናላችን ጎራ በይ።

https://t.me/Tikoexplore