Get Mystery Box with random crypto!

ለታዳጊ ወጣቶች የማስተማርን እድል መፍጠር! ቲኮ ኤክፕሎር ሲስተም የበጎ አድራጎት መስሪያ ቤት ሲ | Tiko Membership

ለታዳጊ ወጣቶች የማስተማርን እድል መፍጠር!

ቲኮ ኤክፕሎር ሲስተም የበጎ አድራጎት መስሪያ ቤት ሲሆን በዋነኝነት የሚሰራውን በሴቶች ላይ ህክምና፣ የምክር አገልግሎት እና በየስነ ተወልዶ አገልግሎቶች ላይ ይሰራል።
FB ብለው በ6428 በአጭር መልክት መቀበያ መልክቱን ይላኩ። ወይንም በ+251993950396 ይደውሉ።
በ7707 የነፃ ስልክ ደውለው በአዲስ አበባ ለሚገኙ ወጣቶች የሚሰጠውን ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ይሳተፉ።