Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ቻይና ዶንግፋንግ የተሰኙ ሚሳኤሎችን ወደ ታይዋን ተኮሰች ዶንግ ፋንግ የተሰኘው የቻ | TIKVAH-ETHIOPIA️🇪🇹-(2)

ሰበር ዜና

ቻይና ዶንግፋንግ የተሰኙ ሚሳኤሎችን ወደ ታይዋን ተኮሰች

ዶንግ ፋንግ የተሰኘው የቻይና የረጅም እና አጭር ርቀት ባልስቲክ ሚሳኤሎች ወደ ታይዋን ባህር የትተኮሱ ሲሆን እስካሁን የደረሰ ጉዳት እንደሌለ ተገልጿል።

ቻይና በታይዋን ባህር ዙሪያ እስከ ቀጣዩ እሁድ ድረስ የሚቆይ ወታደራዊ ልምምድ በማድረግ ላይ ትገኛለች ።

የጦርነት ልምምዱ በታይዋን 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በስድስት አቅጣጫ እየተካሄደ ይገኛል ተብሏል።


@tikivah_ethiopiaa