Get Mystery Box with random crypto!

ተወዳጁ የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ የቤተሰብ ድግስ አዘጋጅቷል። ዝግጅቱ እሁድ ጥር 15, 2014 ዓ | TIKH-VAH ethiopa

ተወዳጁ የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ የቤተሰብ ድግስ አዘጋጅቷል።

ዝግጅቱ እሁድ ጥር 15, 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ጀምሮ ጦር ኃይሎች በሚገኘው በጎልፍ ክለብ ነው። ዝግጅቱ የልጆቻችን አእምሮ ዘና የሚልበት - በጨዋታ እየቦረቁ ቁምነገር የሚቀስሙበት ነው።

መግቢያ ትኬት ለ1 ልጅ 300 ብር ሲሆን ለመጫዎቻዎች ምንም ክፍያ አይጠየቁም።

ልጆቹን ይዞ የሚመጣ አንድ ወላጅ መግቢያ በነፃ።

ትኬቱን በሁሉም የፍሬሽ ኮርነር ቅርንጫፎች ማግኘት ይቻላል። በተጨማሪም በስልክ ቁጥር 0970454545 በአቅራቢያዎ ለማግኘት ይደውሉ።

የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያን ይከታተሉ - በኢትዮ ሳት - Frequency:- 11605, Polarization: horizontal, Symbol rate :- 45000

https://t.me/yeethiopialijochmedia