Get Mystery Box with random crypto!

:::::::::::እህቴ ሆይ::::::::::::: #ትርጉም ያለዉ ሂወት የተረጋጋ ሂወት መኖር ከ | الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

:::::::::::እህቴ ሆይ:::::::::::::

#ትርጉም ያለዉ ሂወት የተረጋጋ ሂወት መኖር ከፈለግሽ የሚወድሽን ሰዉ ለይተሽ ማወቅ ይኖርብሻል..

☞አንድ ወንድ በአፉ ትት ስላለሽ ማመን የለብሽም ።
ትክክል ፍቅር የያዘዉ ወንድ ከአነጋገሩ ይታወቃል ...

☞የሚወድሽ እንጂ አንች የምትወጂዉ መምረጥ የለብሽም ለትዳር አጋሪሽ፣የትዳር አጋሪሽ ላንቺ ሁለ ነገርሽ ነው።
ፈገግታሽ ሚያስፈግገው ጭንቀትሽ ሚያሳስበው ነው፣
ስለዚህ ውዷ እህቴ አንቺ ምትወጂው እሱ ልቡ ከውጭ ያማትራልና እሱ ሚወድሽ ነው ላንቺ ምርጡ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam