Get Mystery Box with random crypto!

'የዳነች ነፍስ የቆሰለች ሥጋን ማበርታት ትችላለች ፤ የተፈወሰች ሥጋ ግን የቆሰለች ነፍስን ማሳረፍ | ልሣነ ጥበብ

"የዳነች ነፍስ የቆሰለች ሥጋን ማበርታት ትችላለች ፤ የተፈወሰች ሥጋ ግን የቆሰለች ነፍስን ማሳረፍ አትችልምና ለነፍስህ መዳን ቅድሚያ ስጥ ። በምድር ጌታ ፣ በሰማይ ከርታታ ከመሆን ፤ በምድር ከርታታ ፣ በሰማይ ጌታ መሆን ይሻላል ። የከተሞች ውበት የሰው እጅ ሥራ ፣ የገጠሮች ውበት የእግዚአብሔር ሥራ ነው ። የእግዚአብሔርን ሥራ ለማየት ወጣ ባልህ ቍጥር ዓይኖችህ ከአድማስ አድማስ ለማየት ነጻነትን ያገኛሉ ። ያልተበረዘ ማንነትና ሰይጣናዊ ብልጠት የሌላቸውን ሰዎች ታገኛለህና ከከተማ ወጣ ያሉትን ገጠራማ መንደሮች አዘውትርባቸው ።"

ኖላዊ

ʝ𝖔𝖎𝖓 @Gubaye_Afe_Werk