Get Mystery Box with random crypto!

'እግዚአብሔር በደመናና በወጀብ መካከል ሆኖ ኢዮብን የምጠይቅህ ነገር አለኝ፤ ያም ባይሆን ነገሬን | ልሣነ ጥበብ

"እግዚአብሔር በደመናና በወጀብ መካከል ሆኖ ኢዮብን የምጠይቅህ ነገር አለኝ፤ ያም ባይሆን ነገሬን አድምጥ እኔ እነግርሃለሁ፤ የምድር ልኳ ምን ያህል ነው? ምድርን በምን መሠረትኳት? በሄሞትና በሌዋታን እንዴት አዞርዃቸው? የዝናም አባቱ ማን ነው? ዝናምን ማን አሰገኘው? የነጠብጣቡን ጠብታ ማን ያወጣዋል? ወደ ምድር ዝናምን የማዘንበው በተራሮች ላይም ሣርን የማበቅለው እኔ አይደለሁምን? ለእንስሳት ምግባቸውን እሰጣቸዋለሀ፤ እጆቼ ይህን ሁሉ ሠርቷል።"

ድጓ ዘክረምት
ቅዱስ ያሬድ



𝚓𝚘𝚒𝚗 @Gubaye_Afe_Werk