Get Mystery Box with random crypto!

'ከከበረች ቅድስት ምድረ አክሱም በምናኔ ትኖር ዘንድ ስለመውጣትኽ ሰላምታ የሚገባኽ የካህናትን ወገ | ልሣነ ጥበብ

"ከከበረች ቅድስት ምድረ አክሱም በምናኔ ትኖር ዘንድ ስለመውጣትኽ ሰላምታ የሚገባኽ የካህናትን ወገን ደስ ወደምታሰኝ ቁመቷም እጅግ ከፍ ወደአለች ገዳመ ሰሜን ምድረ ደለምት የመነንኽ ንዑድ ክቡር ማኅሌታይ ቅዱስ ያሬድ ኾይ እኛ ልጆችኽ ጠፍተን ያለ ንስሐ በድንገት እንዳንሞት ወደ ፈጣሪኽ ለምንልን።"

መልክዐ ቅዱስ ያሬድ


ʝ𝖔𝖎𝖓 @Gubaye_Afe_Werk